በቅርቡ ያዘዝናቸው ሁለት ትላልቅ የአረም ማጨጃ ማሽኖች ግንባታቸው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። የማሽኖቹ ግንባታ በሚቀጥለው ወር ተጠናቆ በኢትዮጵያ መርከቦች ድርጅት ካርጎ ይጫናሉ።

ጣና አሁንም ዘለቄታዊ ትኩረትን ይሻል!