የ130 ኣመት የእንቦጭ ማስዎገድ ልምድና ለጣና የሚሰጠው ትምህርት

የ130 ኣመት የእንቦጭ ማስዎገድ ልምድና ለጣና የሚሰጠው ትምህርት ============================ ዕንቦጭ ለአሜሪካዋ ሃገረ ግዛት ፍሎሪዳ የትናንት ክስተት ኣይደለም – ይልቁንም ከ1884 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ አሁን የዘለቀ ከዕንቦጭ ጋር እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ እንጂ። በፍሎሪዳ ግዛት ለሚገኘው...

2nd Purchase of Modern Water Hyacinth Harvester

    04/21/2018 ከተጨማሪ ምርምርና ከብዙ የባለሙያዎች ምክክር በኋላ እነሆ ዘመናዊ ማሽን ($60,610) ከኮንቬዮር ($31,740 – እንቦጩን ከማሽን ተቀብሎ ወደ ሃይቁ ዳርቻ የሚያስተላልፍ መሳርያ ነው) ጋር ከነሙሉ መለዋወጫቸው በ 92,350 USD ከካናዳው ማሽን አምራች...