ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ጋር በመተባበር የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ባለሙያዎች በዩጋንዳ ካምፓላ ስልጠና አካሄዱ

ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ጋር በመተባበር የባህርዳር ዩንቨርስቲ ባለሙያዎች በዩጋንዳ ካምፓላ ስልጠና አካሄዱ የእምቦጭ አረምን ለማስወገድ ከሚያግዙ ዘዴዎች ውስጥ አንዱ ስነ–ህይወታዊ ዘዴ ነው። ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለስነ–ህይወታዊ ዘዴ የሚያግዙ ጢንዚዛዎችን ሲያራባና ጥናት ሲያደርግ መቆየቱ...

የጤና ለጣና አውስትራሊያ ኮሚቴ በSBS Radio የሰጡት ማብራርያ

የጤና ለጣና አውስትራሊያ ኮሚቴ በSBS Radio የሰጡት ማብራርያ የጤና ለጣና አውስትራልያ ከአለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ጋር በጣና ሀይቅ ላይ የእንቦጭ አረም እያደረሰ ያለውን አደጋ ለመታደግ በጋራ እየሰራን የሚገኝ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው።...

ወቅታዊ መረጃ

Date: 12 October 2018 ወቅታዊ መረጃ ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ወደ ስራ ከገባበት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ብዙ ስራዎችን ከውኗል። ማህበሩ አራት የድጋፍ ስራዎች ላይ በዋናነት ይሰራል – የአረሙን ባህርያትና ስርጭት ለማወቅ የሚረዱ...