ውድ ወገኖች ሰላም እና አንድነት ከሁላችንም እንዳይለይ እየተመኘን የGCLTR London ሰብሳቢ ኮሚቴ ባለፈው ቅዳሜ June 23 2018 ባደረግነው ዝግጅት እናም ከዛ ወዲህ በተደረገው ገቢ ስብሰባ ከወጪ ቀሪ £37,050 እንደሆነ በታላቅ ደስታ ልንገልፅ እንወዳለን።
እዚህ እንድንደርስ በተለያየ ሁኔታ ለረዳችሁን ወገኖች እና ልዩነታችን ትታችሁ የእለቱለት ለተገኛችሁ ወገኖች በፈጣሪ ስም የከበረ ምስጋና ልናቀርብ እንወዳለን።
ስራውን ስንጀምር እንደገለፅነው አላማችን እዚህ ከUK አንድ ማሽን ገዝቶ ለመላክ ነው : ነገር ግን ማሺኑን ገዝቶ ለመላክ £50,000 ስለሚፈጅ ይህን አላማችን ለማስፈፀም ከዚህ ወዲህ በምናደርጋቸው የተለያዩ ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች ድጋፍችሁ እንዳይለየን አደራ እንላለን። አላማችን እስኪሳካ የደረስንበትን በየጊዜው ለማሳወቅ ቃል እንገባለን። በሀሳብም ሆነ በጉልበት መርዳት የምትችሉ ወገኖች በቅርብ በምንጠራው ስብሰባ ተገኝታችሁ እንድንወያይ አስቀድመን ልናሳስባለን።

ከአዘጋጅ ኮሚቴ
ሰብሳቢ committee:
ታደሰ መኮንን -General committee
ኤርሚያስ በቀለ -General committee
ሰሎንሞን ወርቁ -General committee
አፈወርቅ ግሩምነህ -General committee
ሳምራዊት ላቀው -General committee
ግርማው አበበ -General committee
ሲሳይ ግራፊክስ- Media and publications
ተሾመ አለሙ -PR and Marketing
ትግስት ንጉሱ – Event coordinator
ዮናታን ጎሳዬ – Finance

Advisory role:
ዮሀንስ መሰለ

Extended committee
ዜና አያሌው
ታደለ ገላየ
አበበ መኮንን
ተከስተ ገብረወል
ነቢል ዮንስ
ማሪዮ መሀመድ

Auditing
ትግስት በቀለ
ጋሽ ግዛው ወልደዩሀንስ