የጤና ለጣና አውስትራሊያ ኮሚቴ በSBS Radio የሰጡት ማብራርያ

የጤና ለጣና አውስትራልያ ከአለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ጋር በጣና ሀይቅ ላይ የእንቦጭ አረም እያደረሰ ያለውን አደጋ ለመታደግ በጋራ እየሰራን የሚገኝ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው።

የግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅት በተመለከት ከአመራር አባላቱ

  • ዶ/ር አደራጀው ታክሎ የጣና ለጤና አውስትራልያ ሊቀመንበር
  • ዶ/ር ሰለሞን ዋሲሁን የሂሳብ ሹም
  • ዶ/ር ሱራፌል  መላኩ ጸሃፊ
  • ወጣት ትዝታ ዮሃንስ  የህዝብ ግንኙነት ሃልፊ