


የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ለአማራ ክልል መንግስት በስጦታ ተሰጠ
የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ለአማራ ክልል መንግስት በስጦታ ተሰጠ። PRESS RELEASE (Washington DC, United States) ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የሆነው ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር በሰሜን በአሜሪካና በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን በማስተባበር እንዲሁም ከደብረገነት የኢ/ኦ/ተ/ ቤተክርስቲያን (ዋሽንግተን ዲሲ)...

Satellite images – Water hyacinth (emboch) expansion between 2017 and 2020
Here our Scientific Team compiled satellite images of the northeastern part of Lake Tana to show the monthly trend of water hyacinth (emboch) expansion between 2017 and 2020. >> Satellite images – Water hyacinth...

መልካም ዜና – የእንቦጭ ማጨጃ ማሽኑ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል::
መልካም ዜና የእንቦጭ ማጨጃ ማሽኑ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል:: ጣናን የወረረውን እንቦጭ አረም ለማስወገድ እንዲረዳ 27 ሜ ኪዩብ ባንዴ ማጨድ የሚችል ሁለት ትላልቅ ማጨጃ ማሽኖች እያንዳንዳቸው ከነሙሉ መለዋወጫቸው $172, 970 የአሜሪካን ዶላር በመክፍል በአጠቃላይ...

ክፍል-2 የጣና ሀይቅ እምቦጭ አረምን ለማጥፋት ሀገራዊ ትኩረት አልተሰጠውም። ቆይታ ከዶ/ር ሰለሞን ክብረት ጋር GCLTR

ዶ/ር ይሁን ድሌ – የGCLTR የሳይንስ ቡድን መሪ – Organizational Structure Discussion
በቅርቡ በክልሉ ምክርቤት ጸድቆ ራሱን ችሎ እንዲቋቋም የተወሰነውን አዲሱን የጣና ተቋም መዋቅር (organizational structure) ለመቅረጽ ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ፤ ከአካባቢ ጥበቃ እና ከዓለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር የተውጣጡ ምሁራን እየመከሩ ነው። መዋቅሩ የጣናን ስነምህዳር ሊንከባከብና...

Aquamarine Harvester Model H9-905- Machine Manufacturing Update
በቅርቡ ያዘዝናቸው ሁለት ትላልቅ የአረም ማጨጃ ማሽኖች ግንባታቸው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። የማሽኖቹ ግንባታ በሚቀጥለው ወር ተጠናቆ በኢትዮጵያ መርከቦች ድርጅት ካርጎ ይጫናሉ። ጣና አሁንም ዘለቄታዊ ትኩረትን ይሻል!

ሰበር ዜና- ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ሲያካሂድ የነበረውን ጥናት በማጠናቀቅ ሁለት ከፍተኛ አረም ማጨድ የሚያስችሉ ማሽኖች ከነሙሉ መለዋወጫቸው ግዥ ፈጸመ።

ጣና፡ ተግዳሮቶቹና የእኛ ተግባራት
. . .Read Full Document

Addis Standard – ANALYSIS: WHY ETHIOPIA IS UNABLE TO CONTROL WATER HYACINTH FROM LAKE TANA AND WHAT TO DO ABOUT IT
Analysis: Why Ethiopia is unable to control water hyacinth from Lake Tana and what to do about it