Update on the machines

የተገዛውን ማሽን በተመለከተ

ከዚህ በፊት በአትላንታና በእስራኤል በተደረጉ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ድጋፎች ተገዝቶ ሃገር ውስጥ የገባውን የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን በተመለከተ ያሉ ብዥታዎችን ማጥራት ተገቢ ነው። በመጀመሪያ ማሽኑን ከመግዛታችን በፊት በቂ ጥናት ተደርጎ ነው ወደ ስራ የተገባው …GCLTR  Update Sept 2018