ዓለም አቀፍ የጣና መልሶ ማቋቋም ማህበር ወቅታቂ መረጃ

ዓለም አቀፍ ፍ የጣና መልሶ ማቋቋም ማህበር ወቅታቂ መረጃ  August 2018  ዓለም አቀፍ የጣና መልሶ ማቋቋም ማህበር በጣና ሀይቅ የተከሰተውን የእንቦጭ ወራሪ አረም ለማስወገድ፣የሀይቁን ጤንነት ለመመለስና አንዲሁም የአካባቢውን የተፈጥሮ ሀብት በዘላቂነት ለመጠበቅ የተመሰረተ ለትርፍ ያልተቋቋመ...