የ130 ኣመት የእንቦጭ ማስዎገድ ልምድና ለጣና የሚሰጠው ትምህርት

የ130 ኣመት የእንቦጭ ማስዎገድ ልምድና ለጣና የሚሰጠው ትምህርት ============================ ዕንቦጭ ለአሜሪካዋ ሃገረ ግዛት ፍሎሪዳ የትናንት ክስተት ኣይደለም – ይልቁንም ከ1884 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ አሁን የዘለቀ ከዕንቦጭ ጋር እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ እንጂ። በፍሎሪዳ ግዛት ለሚገኘው...