Shipment of the first harvesting machine is completed. It will arrive Djibouti Port on 24 April 2018.

ዓለማቀፉ የጣና መልሶ ማቋቋም ማህበር (Global Coalition for Lake Tana Restoration) የገዛው ዘመናዊ የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ሚያዚያ አጋማሽ ላይ ኢትዮጵያ ይገባል +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ በአትላንታና በእስራኤል ሃገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በተሰበሰበ በ67,290 የአሜሪካን ዶላር ከካናዳ የተገዛው አኳማሪን...