ዶ/ር ይሁን ድሌ – የGCLTR የሳይንስ ቡድን መሪ – Organizational Structure Discussion

በቅርቡ በክልሉ ምክርቤት ጸድቆ ራሱን ችሎ እንዲቋቋም የተወሰነውን አዲሱን የጣና ተቋም መዋቅር (organizational structure) ለመቅረጽ ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ፤ ከአካባቢ ጥበቃ እና ከዓለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር የተውጣጡ ምሁራን እየመከሩ ነው። መዋቅሩ የጣናን ስነምህዳር ሊንከባከብና...

Aquamarine Harvester Model H9-905- Machine Manufacturing Update 2

ወቅታዊ መረጃ ስለመስጠት አለም ዓቀፍ የጣና መልሶ ማቋቋም ማህበር ጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ ከተቋቋምበት ጊዜ አንስቶ የተቀናጀ ተግባር ስናከናውን መቆየታችን ይታወሳል፡፡ ቀደም ሲል ከለገስነው የአረም ማስወገጃ ማሽን በተጨማሪ በተለያዩ የአሜሪካና የአውሮፓ...