Global Coalition for Lake Tana Fundraising at London,UK June 23, 2018

ውድ ወገኖች ሰላም እና አንድነት ከሁላችንም እንዳይለይ እየተመኘን የGCLTR London ሰብሳቢ ኮሚቴ ባለፈው ቅዳሜ June 23 2018 ባደረግነው ዝግጅት እናም ከዛ ወዲህ በተደረገው ገቢ ስብሰባ ከወጪ ቀሪ £37,050 እንደሆነ በታላቅ ደስታ ልንገልፅ እንወዳለን። እዚህ...