ሶስተኛው የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ወደ ኢትዮጵያ ተላከ

Date: July 15, 2022 Press release ሶስተኛው የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ወደ ኢትዮጵያ ተላከ። ኮቪድ ወረርሽኝን ተከትሎ በተከሰተው የፋብሪካዎች መዘጋት ምክንያት በጣም ተጓቶ የነበረው ሶስተኛው የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን መገጣጠም ተጠናቆ በቂ ፍተሻ ከተደረገለት በኋላ ባለፈው...

የስልጠናው: መጠናቀቅና: ቀጣይ: ስራዎች

የስልጠናው: መጠናቀቅና: ቀጣይ: ስራዎች: ላይ: ያተኮረ: ዘገባ:: ሰሞኑን: ለማሽን: ኦፕሬተሮች: ሲሰጥ: የነበረው: ስልጠና: በተሳካ: መልኩ: ተጠናቋል:: በዚህ: ስልጠና: ላይ: የተሳተፉ: አራት: የማሽን: ኦፐሬተሮች: በአጥጋቢ: ሁኔታ: ስልጠናውን: ጨርሰው: ወደ: ስራ: የገቡ: ሲሆን: ስልጠናው: በተለያየ: ስነምህዳርና:...

Harvest Machine Training 3

አዲሱ: ማሽን:ዛሬ: የመጀመሪያውን: አረም: ማጨድ: ሙከራ: በተሳካ: ሁኔታ: አካሂዷል። አዲሱ: የእንቦጭ: ማጨጃ: ማሽን : አጠቃቀምን: በተመለከተ: ለኦፕሪተሮች: የሚሰጠው: ስልጠና: ዛሬም: ቀጥሎ: ውሏል። ዛሬ : ሰልጣኞቹ: ማሽኑን: በጥሩ: ሁኔታ: ተጠቅመው: የተሳካ: የእንቦጭ: ማረም: ሙከራ: አድርገዋል።...

Harvest Machine Training 2

የማሽን: አጠቃቀም: ስልጠናው: ዛሬም: ቀጥሏል። የአዲሱ: ማሽንን: አጠቃቀምን: በተመለከተ: የሚሰጠው: የተግባር: ስልጠና: ዛሬም: ቀጥሎ: ውሏል። በዛሬው: ስልጠና: ላይ: በዋናነት: የተለያዩ: የማሽኑ: ክፍሎች (features) አጠቃቀማቸውን፤ በተለያዩ: የሃይቁ: ክፍሎች: ያለው: የእንቦጩ: ስርጭትን: ያገናዘበ: የአስተጫጨድ: ስልቶችና (maneuvering)...

Harvest Machine Training

የአዲሱ: እንቦጭ: ማጨጃ : ማሽን: አጠቃቀም: ላይ: ያተኮረ: ስልጠና: መሰጠት: ተጀመረ:: ዓለማቀፉ: ጣናን: መልሶ: ማቋቋም: ማህበር: በቅርቡ: ወደ: ኢትዮጵያ: የላከው: የእንቦጭ: ማጨጃ: ማሽን : አጠቃቀም: በተመለከተ: ለኦፐሬተሮች: የሚሰጥ: የተግባር: ስልጠና: ዛሬ: መካሄድ: ተጀምሯል:: በአፍሪካ:...

መልካም ዜና – የእንቦጭ ማጨጃ ማሽኑ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል::

መልካም ዜና የእንቦጭ ማጨጃ ማሽኑ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል:: ጣናን የወረረውን እንቦጭ አረም ለማስወገድ እንዲረዳ 27 ሜ ኪዩብ ባንዴ ማጨድ የሚችል ሁለት ትላልቅ ማጨጃ ማሽኖች እያንዳንዳቸው ከነሙሉ መለዋወጫቸው $172, 970 የአሜሪካን ዶላር በመክፍል በአጠቃላይ...