ወቅታዊ መረጃ

Date: 12 October 2018 ወቅታዊ መረጃ ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ወደ ስራ ከገባበት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ብዙ ስራዎችን ከውኗል። ማህበሩ አራት የድጋፍ ስራዎች ላይ በዋናነት ይሰራል – የአረሙን ባህርያትና ስርጭት ለማወቅ የሚረዱ...

GCLT Update – September 24 2018

Update on the machines የተገዛውን ማሽን በተመለከተ ከዚህ በፊት በአትላንታና በእስራኤል በተደረጉ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ድጋፎች ተገዝቶ ሃገር ውስጥ የገባውን የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን በተመለከተ ያሉ ብዥታዎችን ማጥራት ተገቢ ነው። በመጀመሪያ ማሽኑን ከመግዛታችን በፊት በቂ ጥናት...

2nd Purchase of Modern Water Hyacinth Harvester

    04/21/2018 ከተጨማሪ ምርምርና ከብዙ የባለሙያዎች ምክክር በኋላ እነሆ ዘመናዊ ማሽን ($60,610) ከኮንቬዮር ($31,740 – እንቦጩን ከማሽን ተቀብሎ ወደ ሃይቁ ዳርቻ የሚያስተላልፍ መሳርያ ነው) ጋር ከነሙሉ መለዋወጫቸው በ 92,350 USD ከካናዳው ማሽን አምራች...