ጣና ሐይቅ የተጋረጡበት ፈተናዎች

From: BBC Amharic የጣና ሐይቅ በእምቦጭ አረም መወረሩን ተከትሎ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች አረሙን በእጅ በመንቀል ለማስወገድ ሲረባረቡ ቢስተዋልም ባለሞያዎች የዚህ መሰሉን እንቅስቃሴ ውጤታማነት እንዲሁም በማሽን የመንቀልን ዘመቻ ተግባራዊነት ይጠራጠራሉ፤ ሐይቁ ላይ የተጋረጠው አደጋ ግን...