ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ጋር በመተባበር የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ባለሙያዎች በዩጋንዳ ካምፓላ ስልጠና አካሄዱ

ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ጋር በመተባበር የባህርዳር ዩንቨርስቲ ባለሙያዎች በዩጋንዳ ካምፓላ ስልጠና አካሄዱ የእምቦጭ አረምን ለማስወገድ ከሚያግዙ ዘዴዎች ውስጥ አንዱ ስነ–ህይወታዊ ዘዴ ነው። ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለስነ–ህይወታዊ ዘዴ የሚያግዙ ጢንዚዛዎችን ሲያራባና ጥናት ሲያደርግ መቆየቱ...